ዘሌዋውያን 19:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 ባልንጀራህን አታጭበርብር፤+ አትዝረፈውም።+ የቅጥር ሠራተኛውን ደሞዝ ሳትከፍል አታሳድር።+ ምሳሌ 22:22 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 22 ድሃውን ድሃ ስለሆነ ብቻ አትዝረፈው፤+ችግረኛውንም በከተማው በር ላይ ግፍ አትፈጽምበት፤+