ዘፍጥረት 41:52 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 52 ሁለተኛውን ልጁን ደግሞ “መከራዬን ባየሁበት ምድር አምላክ ፍሬያማ አደረገኝ”+ በማለት ኤፍሬም*+ የሚል ስም አወጣለት።