የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ዘፍጥረት 48:17
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 17 ዮሴፍም አባቱ ቀኝ እጁን በኤፍሬም ራስ ላይ እንዳደረገ ሲያይ ቅር ተሰኘ፤ ስለዚህ የአባቱን እጅ ከኤፍሬም ራስ ላይ አንስቶ በምናሴ ራስ ላይ ሊያደርገው ሞከረ።

  • ዘኁልቁ 1:32, 33
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 32 በኤፍሬም+ በኩል ያሉት የዮሴፍ ዝርያዎች በየስማቸው፣ በየቤተሰባቸውና በየአባቶቻቸው ቤት በዝርዝር ተመዘገቡ። ወደ ሠራዊቱ መቀላቀል የሚችሉት ዕድሜያቸው 20 ዓመትና ከዚያ በላይ የሆኑት ወንዶች ሁሉ ተቆጠሩ፤ 33 ከኤፍሬም ነገድ የተመዘገቡት 40,500 ነበሩ።

  • ዘዳግም 33:17
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 17 ግርማው እንደ በኩር በሬ ነው፤

      ቀንዶቹም የዱር በሬ ቀንድ ናቸው።

      በእነሱም ሰዎችን፣

      ሕዝቦችን ሁሉ እስከ ምድር ዳርቻ ይገፋል።*

      እነሱ የኤፍሬም አሥር ሺዎች ናቸው፤+

      የምናሴም ሺዎች ናቸው።”

  • ኢያሱ 14:4
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 4 የዮሴፍ ዘሮች እንደ ሁለት ነገድ ተደርገው ይቆጠሩ+ የነበረ ሲሆን እነሱም ምናሴና ኤፍሬም ናቸው፤+ ለሌዋውያኑም ከሚኖሩባቸው ከተሞች እንዲሁም ለከብቶቻቸውና ለንብረቶቻቸው ከሚሆን መሬት በስተቀር በምድሪቱ ውስጥ ድርሻ አልሰጧቸውም።+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ