ዘፍጥረት 35:24 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 24 ከራሔል የወለዳቸው ወንዶች ልጆቹ ዮሴፍና ቢንያም ነበሩ። ዘፍጥረት 46:21 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 21 የቢንያም+ ወንዶች ልጆች ቤላ፣ ቤኬር፣ አሽቤል፣ ጌራ፣+ ንዕማን፣ ኤሂ፣ ሮሽ፣ ሙጲም፣ ሁፒም+ እና አርድ+ ነበሩ። 1 ዜና መዋዕል 8:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 ቢንያም+ የበኩር ልጁን ቤላን፣+ ሁለተኛ ልጁን አሽቤልን፣+ ሦስተኛ ልጁን አሃራሕን፣