-
ዘፀአት 6:19አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
19 የሜራሪ ወንዶች ልጆች ማህሊ እና ሙሺ ነበሩ።
የሌዋውያን ቤተሰቦች በየቤተሰብ የዘር ሐረጋቸው እነዚህ ነበሩ።+
-
-
ዘኁልቁ 3:33አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
33 የማህላውያን ቤተሰብና የሙሻውያን ቤተሰብ የተገኘው ከሜራሪ ነበር። የሜራሪ ቤተሰቦች እነዚህ ነበሩ።+
-