ዘፀአት 6:23 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 23 አሮን የነአሶን+ እህት የሆነችውን የአሚናዳብን ልጅ ኤሊሼባን አገባ። እሷም ናዳብን፣ አቢሁን፣ አልዓዛርን እና ኢታምርን ወለደችለት።+ ዘፀአት 24:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 ሙሴ፣ አሮን፣ ናዳብ፣ አቢሁና 70ዎቹ የእስራኤል ሽማግሌዎች ወደ ላይ ወጡ፤