የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ዘዳግም 23:21
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 21 “ለአምላክህ ለይሖዋ ስእለት ከተሳልክ+ ለመፈጸም አትዘግይ።+ ምክንያቱም አምላክህ ይሖዋ በእርግጥ ከአንተ ይፈልገዋል፤ አለዚያ ኃጢአት ይሆንብሃል።+

  • መዝሙር 116:14
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 14 በሕዝቡ ሁሉ ፊት

      ስእለቴን ለይሖዋ እፈጽማለሁ።+

  • መዝሙር 119:106
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 106 የጽድቅ ፍርዶችህን ለመጠበቅ ምያለሁ፤

      ደግሞም እፈጽመዋለሁ።

  • መክብብ 5:4
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 4 ለአምላክ ስእለት በምትሳልበት ጊዜ ሁሉ ስእለትህን ለመፈጸም አትዘግይ፤+ እሱ በሞኞች አይደሰትምና።+ ስእለትህን ፈጽም።+

  • ማቴዎስ 5:33
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 33 “ከዚህም ሌላ በጥንት ዘመን ለነበሩት ‘በከንቱ አትማል፤+ ይልቁንም ለይሖዋ* የተሳልከውን ፈጽም’+ እንደተባለ ሰምታችኋል።

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ