-
መዝሙር 94:1አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
94 የበቀል አምላክ፣ ይሖዋ ሆይ፣+
የበቀል አምላክ ሆይ፣ ብርሃንህን አብራ!
-
-
ኢሳይያስ 1:24አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
24 ስለዚህ እውነተኛው ጌታ፣ የሠራዊት ጌታ ይሖዋ፣
የእስራኤል ኃያል አምላክ እንዲህ ይላል፦
“እንግዲያው ስሙ! ባላጋራዎቼን አጠፋለሁ፤
ጠላቶቼንም እበቀላለሁ።+
-
-
ናሆም 1:2አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
ይሖዋ ባላጋራዎቹን ይበቀላል፤
ለጠላቶቹም ቁጣ ያከማቻል።
-