የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ዘኁልቁ 32:16
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 16 በኋላም ወደ እሱ ቀርበው እንዲህ አሉት፦ “እንግዲያው እዚሁ ለከብቶቻችን በድንጋይ ካብ በረት እንሥራ፤ ለልጆቻችንም ከተሞች እንገንባ።

  • ዘኁልቁ 32:34-38
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 34 የጋድ ልጆችም ዲቦን፣+ አጣሮት፣+ አሮዔር፣+ 35 አትሮትሾፋን፣ ያዜር፣+ ዮግበሃ፣+ 36 ቤትኒምራ+ እና ቤትሃራን+ የተባሉትን የተመሸጉ ከተሞች ገነቡ፤ ለመንጎቹም በድንጋይ ካብ በረት ሠሩ። 37 የሮቤል ልጆች ደግሞ ሃሽቦንን፣+ ኤልዓሌን፣+ ቂርያታይምን፣+ 38 ስማቸው የተለወጠውን ነቦን+ እና በዓልመዖንን+ እንዲሁም ሲብማን ገነቡ፤ እነሱም መልሰው ለገነቧቸው ከተሞች አዲስ ስም አወጡላቸው።

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ