ዘኁልቁ 26:29 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 29 የምናሴ ልጆች+ እነዚህ ነበሩ፦ ከማኪር+ የማኪራውያን ቤተሰብ፤ ማኪር ጊልያድን ወለደ፤+ ከጊልያድ የጊልያዳውያን ቤተሰብ።