ዘፍጥረት 50:23 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 23 እሱም የኤፍሬምን ወንዶች ልጆች እስከ ሦስት ትውልድ ድረስ አየ፤+ እንዲሁም የምናሴን ልጅ የማኪርን ወንዶች ልጆች አየ።+ እነዚህ የተወለዱት በዮሴፍ ጭን ላይ ነበር።* ዘዳግም 3:15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 ጊልያድን ደግሞ ለማኪር ሰጠሁት።+ 1 ዜና መዋዕል 7:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 የምናሴ ልጆች፦+ ሶርያዊት ቁባቱ የወለደችለት አስሪዔል። (እሷ የጊልያድን አባት ማኪርን+ ወለደች።
23 እሱም የኤፍሬምን ወንዶች ልጆች እስከ ሦስት ትውልድ ድረስ አየ፤+ እንዲሁም የምናሴን ልጅ የማኪርን ወንዶች ልጆች አየ።+ እነዚህ የተወለዱት በዮሴፍ ጭን ላይ ነበር።*