ዘኁልቁ 11:34 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 34 እነሱም ሲስገበገቡ+ የነበሩትን ሰዎች በዚያ ስለቀበሯቸው የቦታውን ስም ቂብሮትሃታባ*+ አሉት። ዘዳግም 9:22 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 22 “በተጨማሪም በታበራ፣+ በማሳህ+ እና በቂብሮትሃታባ+ ይሖዋን አስቆጣችሁት።