ዘኁልቁ 33:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 ከሲና ምድረ በዳም ተነስተው በቂብሮትሃታባ+ ሰፈሩ። ዘዳግም 9:22 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 22 “በተጨማሪም በታበራ፣+ በማሳህ+ እና በቂብሮትሃታባ+ ይሖዋን አስቆጣችሁት።