ዘኁልቁ 11:35 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 35 ሕዝቡም ከቂብሮትሃታባ ተነስቶ ወደ ሃጼሮት+ ተጓዘ፤ በሃጼሮትም ተቀመጠ። ዘኁልቁ 12:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 ከዚያም ሕዝቡ ከሃጼሮት+ ተነስቶ በፋራን ምድረ በዳ+ ሰፈረ።