ዘኁልቁ 10:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 እስራኤላውያንም በወጣላቸው የጉዞ ቅደም ተከተል መሠረት ከሲና ምድረ በዳ ተነስተው መጓዝ ጀመሩ፤+ ደመናውም በፋራን ምድረ በዳ+ ቆመ።