-
ዘፀአት 40:36አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
36 እስራኤላውያንም በጉዟቸው ወቅት ሁሉ ደመናው ከማደሪያ ድንኳኑ ላይ በሚነሳበት ጊዜ ድንኳናቸውን ነቅለው ይንቀሳቀሱ ነበር።+
-
-
ዘኁልቁ 2:9አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
9 “በይሁዳ ምድብ በሠራዊቱ ውስጥ የተመዘገቡት በአጠቃላይ 186,400 ናቸው። መጀመሪያ ድንኳናቸውን ነቅለው የሚነሱት እነሱ ይሆናሉ።+
-
-
ዘኁልቁ 2:24አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
24 “በኤፍሬም ምድብ በሠራዊቱ ውስጥ የተመዘገቡት በአጠቃላይ 108,100 ናቸው፤ በሦስተኛ ደረጃ ድንኳናቸውን ነቅለው የሚነሱት እነሱ ናቸው።+
-
-
ዘኁልቁ 2:31አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
31 “በዳን ምድብ የተመዘገቡት በአጠቃላይ 157,600 ናቸው። ሦስት ነገዶችን ባቀፈው ምድባቸው መሠረት መጨረሻ ላይ ድንኳናቸውን ነቅለው የሚነሱት እነሱ ናቸው።”+
-