-
ዘኁልቁ 2:14አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
14 ከዚያ ቀጥሎ የጋድ ነገድ ይስፈር፤ የጋድ ልጆች አለቃ የረኡዔል ልጅ ኤሊያሳፍ+ ነው።
-
-
ዘኁልቁ 7:11አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
11 ይሖዋ ሙሴን “በየቀኑ አንድ አንድ አለቃ ለመሠዊያው ምርቃት የሚሆነውን መባውን ያቅርብ” አለው።
-
-
ዘኁልቁ 7:42አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
42 በስድስተኛውም ቀን የጋድ ልጆች አለቃ የሆነው የደኡዔል ልጅ ኤሊያሳፍ+
-
-
ዘኁልቁ 10:20አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
20 የጋድ ልጆች ነገድ ምድብ አለቃ የደኡዔል ልጅ ኤሊያሳፍ+ ነበር።
-