ዘኁልቁ 3:25, 26 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 25 የጌድሶን ልጆች+ በመገናኛ ድንኳኑ ውስጥ ያለባቸው ኃላፊነት ከማደሪያ ድንኳኑ፣ ከድንኳኑ ጨርቅ፣+ ከመደረቢያው፣+ ከመገናኛ ድንኳኑ መግቢያ መከለያ፣*+ 26 ከግቢው መጋረጃዎች፣+ በማደሪያ ድንኳኑ ዙሪያ በሚገኘው ግቢ መግቢያ ላይ ካለው መከለያ፣*+ ከመሠዊያው፣ ከድንኳኑ ገመዶችና ከእነዚህ ጋር ግንኙነት ካለው አገልግሎት ሁሉ ጋር የተያያዘ ነበር።
25 የጌድሶን ልጆች+ በመገናኛ ድንኳኑ ውስጥ ያለባቸው ኃላፊነት ከማደሪያ ድንኳኑ፣ ከድንኳኑ ጨርቅ፣+ ከመደረቢያው፣+ ከመገናኛ ድንኳኑ መግቢያ መከለያ፣*+ 26 ከግቢው መጋረጃዎች፣+ በማደሪያ ድንኳኑ ዙሪያ በሚገኘው ግቢ መግቢያ ላይ ካለው መከለያ፣*+ ከመሠዊያው፣ ከድንኳኑ ገመዶችና ከእነዚህ ጋር ግንኙነት ካለው አገልግሎት ሁሉ ጋር የተያያዘ ነበር።