ዘፍጥረት 29:32 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 32 ሊያም ፀነሰች፤ ወንድ ልጅም ወለደች። እሷም “ይህ የሆነው ይሖዋ መከራዬን ስላየልኝ ነው፤+ ከእንግዲህ ባሌ ይወደኛል” ስትል ስሙን ሮቤል*+ አለችው። ዘኁልቁ 2:10, 11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 “ሦስት ነገዶችን ያቀፈው የሮቤል+ ምድብ በየምድቡ* በመሆን በስተ ደቡብ አቅጣጫ ይስፈር፤ የሮቤል ልጆች አለቃ የሸደኡር ልጅ ኤሊጹር+ ነው። 11 በሠራዊቱ ውስጥ የተመዘገቡትም 46,500 ናቸው።+
10 “ሦስት ነገዶችን ያቀፈው የሮቤል+ ምድብ በየምድቡ* በመሆን በስተ ደቡብ አቅጣጫ ይስፈር፤ የሮቤል ልጆች አለቃ የሸደኡር ልጅ ኤሊጹር+ ነው። 11 በሠራዊቱ ውስጥ የተመዘገቡትም 46,500 ናቸው።+