ዘፍጥረት 30:10, 11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 የሊያም አገልጋይ ዚልጳ ለያዕቆብ ወንድ ልጅ ወለደችለት። 11 ከዚያም ሊያ “ምንኛ መታደል ነው!” አለች። በመሆኑም ስሙን ጋድ*+ አለችው። ዘፍጥረት 46:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 የጋድ+ ወንዶች ልጆች ጺፍዮን፣ ሃጊ፣ ሹኒ፣ ኤጽቦን፣ ኤሪ፣ አሮድ እና አርዔላይ ነበሩ።+ ዘኁልቁ 2:14, 15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 ከዚያ ቀጥሎ የጋድ ነገድ ይስፈር፤ የጋድ ልጆች አለቃ የረኡዔል ልጅ ኤሊያሳፍ+ ነው። 15 በሠራዊቱ ውስጥ የተመዘገቡትም 45,650 ናቸው።+