-
መዝሙር 31:16አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
16 ፊትህ በአገልጋይህ ላይ እንዲበራ አድርግ።+
በታማኝ ፍቅርህ አድነኝ።
-
-
መዝሙር 67:1አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
67 አምላክ ሞገስ ያሳየናል፤ ደግሞም ይባርከናል፤
ፊቱን በእኛ ላይ ያበራል፤+ (ሴላ)
-