-
ዘኁልቁ 6:25አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
25 ይሖዋ ፊቱን ያብራልህ፤+ ሞገሱንም ያሳይህ።
-
-
ምሳሌ 16:15አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
15 የንጉሥ ፊት ሲፈካ ሰው በደስታ ይኖራል፤
ሞገሱም ዝናብ እንዳዘለ የበልግ ደመና ነው።+
-