ዘኁልቁ 2:20, 21 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 20 ከእሱም ቀጥሎ የምናሴ+ ነገድ ይስፈር፤ የምናሴ ልጆች አለቃ የፐዳጹር ልጅ ገማልያል+ ነው። 21 በሠራዊቱ ውስጥ የተመዘገቡትም 32,200 ናቸው።+