ዘኁልቁ 2:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 “ሦስት ነገዶችን ያቀፈው የሮቤል+ ምድብ በየምድቡ* በመሆን በስተ ደቡብ አቅጣጫ ይስፈር፤ የሮቤል ልጆች አለቃ የሸደኡር ልጅ ኤሊጹር+ ነው። ዘኁልቁ 10:18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 ከዚያም ሦስት ነገዶችን ያቀፈው የሮቤል ምድብ በየምድቡ* በመሆን ተነስቶ ተጓዘ፤ የምድቡም አለቃ የሸደኡር ልጅ ኤሊጹር+ ነበር።