ዘኁልቁ 2:18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 “ሦስት ነገዶችን ያቀፈው የኤፍሬም ምድብ በየምድቡ* በመሆን በስተ ምዕራብ አቅጣጫ ይስፈር፤ የኤፍሬም ልጆች አለቃ የአሚሁድ ልጅ ኤሊሻማ+ ነው። ዘኁልቁ 10:22 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 22 ቀጥሎም ሦስት ነገዶችን ያቀፈው የኤፍሬም ምድብ በየምድቡ* በመሆን ተነስቶ ተጓዘ፤ የምድቡም አለቃ የአሚሁድ ልጅ ኤሊሻማ+ ነበር።