ዘሌዋውያን 7:30 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 30 እሱም ስቡን+ ከፍርምባው ጋር ለይሖዋ በእሳት የሚቀርብ መባ እንዲሆን በራሱ እጆች ያመጣል፤ የሚወዘወዝ መባ+ አድርጎም በይሖዋ ፊት ወዲያና ወዲህ ይወዘውዘዋል። ዘኁልቁ 8:21 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 21 በመሆኑም ሌዋውያኑ ራሳቸውን አነጹ፤ ልብሶቻቸውንም አጠቡ፤+ በመቀጠልም አሮን እንደሚወዘወዝ መባ አድርጎ በይሖዋ ፊት አቀረባቸው።*+ ከዚያም አሮን እነሱን ለማንጻት ማስተሰረያ አቀረበላቸው።+
30 እሱም ስቡን+ ከፍርምባው ጋር ለይሖዋ በእሳት የሚቀርብ መባ እንዲሆን በራሱ እጆች ያመጣል፤ የሚወዘወዝ መባ+ አድርጎም በይሖዋ ፊት ወዲያና ወዲህ ይወዘውዘዋል።
21 በመሆኑም ሌዋውያኑ ራሳቸውን አነጹ፤ ልብሶቻቸውንም አጠቡ፤+ በመቀጠልም አሮን እንደሚወዘወዝ መባ አድርጎ በይሖዋ ፊት አቀረባቸው።*+ ከዚያም አሮን እነሱን ለማንጻት ማስተሰረያ አቀረበላቸው።+