የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ዘፀአት 12:3
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 3 ለመላው የእስራኤል ማኅበረሰብ እንዲህ ብላችሁ ንገሩ፦ ‘ይህ ወር በገባ በአሥረኛው ቀን እያንዳንዱ ሰው ለአባቱ ቤት አንድ በግ ይኸውም ለአንድ ቤት አንድ በግ+ ይውሰድ።

  • ዘፀአት 12:6
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 6 እስከዚህ ወር 14ኛ ቀን+ ድረስ እየተንከባከባችሁ አቆዩት፤ መላው የእስራኤል ማኅበረሰብ ጉባኤም አመሻሹ ላይ* ይረደው።+

  • ዘሌዋውያን 23:5
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • ዘዳግም 16:1
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 16 “አምላክህ ይሖዋ ከግብፅ በሌሊት ያወጣህ በአቢብ* ወር ስለሆነ የአቢብን ወር አስብ፤+ እንዲሁም ለአምላክህ ለይሖዋ ፋሲካን* አክብር።+

  • 1 ቆሮንቶስ 5:7
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 7 አዲስ ሊጥ እንድትሆኑ አሮጌውን እርሾ አስወግዱ፤ ምክንያቱም የፋሲካችን በግ+ የሆነው ክርስቶስ ስለተሠዋ+ ከእርሾ ነፃ ናችሁ።

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ