-
ዘፀአት 18:15አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
15 ሙሴም አማቱን እንዲህ አለው፦ “ምክንያቱም ሕዝቡ አምላክን ለመጠየቅ ያለማቋረጥ ወደ እኔ ይመጣል።
-
-
ዘኁልቁ 15:33አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
33 ሰዎቹም እንጨት ሲለቅም ያገኙትን ሰው ወደ ሙሴ፣ ወደ አሮንና ወደ መላው ማኅበረሰብ አመጡት።
-