-
1 ዜና መዋዕል 15:24አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
24 ካህናቱ ሸባንያህ፣ ዮሳፍጥ፣ ናትናኤል፣ አማሳይ፣ ዘካርያስ፣ በናያህ እና ኤሊዔዘር በእውነተኛው አምላክ ታቦት ፊት ከፍ ባለ ድምፅ መለከት ይነፉ ነበር፤+ ኦቤድዔዶም እና የሂያህ ታቦቱ የተቀመጠበትን ቦታ በር በመጠበቅም ያገለግሉ ነበር።
-
-
1 ዜና መዋዕል 16:6አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
6 ካህናቱ በናያህ እና ያሃዚኤል በእውነተኛው አምላክ የቃል ኪዳን ታቦት ፊት ዘወትር መለከት ይነፉ ነበር።
-
-
2 ዜና መዋዕል 29:26አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
26 በመሆኑም ሌዋውያኑ የዳዊትን የሙዚቃ መሣሪያዎች፣ ካህናቱ ደግሞ መለከቶችን+ ይዘው ቆሙ።
-
-
ነህምያ 12:41አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
41 ካህናት የሆኑት ኤልያቄም፣ ማአሴያህ፣ ሚንያሚን፣ ሚካያህ፣ ኤሊዮዔናይ፣ ዘካርያስና ሃናንያህ ከነመለከታቸው
-