-
ዘኁልቁ 1:4አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
4 “ከየነገዱ አንድ ሰው ውሰድ፤ እያንዳንዳቸውም ለየአባቶቻቸው ቤት መሪ ይሆናሉ።+
-
-
ዘኁልቁ 1:12አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
12 ከዳን ነገድ የአሚሻዳይ ልጅ አሂዔዜር፣+
-
-
ዘኁልቁ 2:31አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
31 “በዳን ምድብ የተመዘገቡት በአጠቃላይ 157,600 ናቸው። ሦስት ነገዶችን ባቀፈው ምድባቸው መሠረት መጨረሻ ላይ ድንኳናቸውን ነቅለው የሚነሱት እነሱ ናቸው።”+
-