-
ዘፀአት 17:4አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
4 በመጨረሻም ሙሴ “ይህን ሕዝብ ምን ባደርገው ይሻለኛል? ትንሽ ቆይተው እኮ ይወግሩኛል!” በማለት ወደ ይሖዋ ጮኸ።
-
-
ዘዳግም 1:12አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
12 ይሁንና እኔ ብቻዬን የእናንተን ሸክምና ጫና እንዲሁም ጠብ እንዴት መሸከም እችላለሁ?+
-