-
ዘፀአት 19:11አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
11 ለሦስተኛውም ቀን ይዘጋጁ፤ ምክንያቱም በሦስተኛው ቀን ይሖዋ ሕዝቡ ሁሉ እያዩ በሲና ተራራ ላይ ይወርዳል።
-
-
ዘፀአት 25:22አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
22 እኔም በዚያ እገለጥልሃለሁ፤ ከመክደኛውም በላይ ሆኜ አነጋግርሃለሁ።+ በምሥክሩ ታቦት ላይ በሚገኙት በሁለቱ ኪሩቦች መካከል ሆኜ እስራኤላውያንን በተመለከተ የማዝህንም ሁሉ አሳውቅሃለሁ።
-
-
ዘኁልቁ 12:5አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
5 ይሖዋም በደመና ዓምድ ወርዶ+ በድንኳኑ መግቢያ ላይ በመቆም አሮንንና ሚርያምን ጠራቸው። በዚህ ጊዜ ሁለቱም ወደ ፊት ቀረቡ።
-