-
ዘኁልቁ 7:12አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
12 በመጀመሪያው ቀን መባውን ያቀረበው ከይሁዳ ነገድ የሆነው የአሚናዳብ ልጅ ነአሶን+ ነበር።
-
-
ሩት 4:20አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
20 አሚናዳብም+ ነአሶንን ወለደ፤ ነአሶንም ሰልሞንን ወለደ፤
-