-
ዘኁልቁ 1:4አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
4 “ከየነገዱ አንድ ሰው ውሰድ፤ እያንዳንዳቸውም ለየአባቶቻቸው ቤት መሪ ይሆናሉ።+
-
-
ዘኁልቁ 1:7አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
7 ከይሁዳ ነገድ የአሚናዳብ ልጅ ነአሶን፣+
-
-
ሩት 4:20አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
20 አሚናዳብም+ ነአሶንን ወለደ፤ ነአሶንም ሰልሞንን ወለደ፤
-