-
ዘኁልቁ 7:11አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
11 ይሖዋ ሙሴን “በየቀኑ አንድ አንድ አለቃ ለመሠዊያው ምርቃት የሚሆነውን መባውን ያቅርብ” አለው።
-
-
ዘኁልቁ 7:18አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
18 በሁለተኛውም ቀን የይሳኮር አለቃ የሆነው የጹአር ልጅ ናትናኤል+ መባ አቀረበ።
-
-
ዘኁልቁ 10:15አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
15 የይሳኮር ልጆች ነገድ ምድብ አለቃም የጹአር ልጅ ናትናኤል+ ነበር።
-