-
ዘኁልቁ 1:4አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
4 “ከየነገዱ አንድ ሰው ውሰድ፤ እያንዳንዳቸውም ለየአባቶቻቸው ቤት መሪ ይሆናሉ።+
-
-
ዘኁልቁ 1:8አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
8 ከይሳኮር ነገድ የጹአር ልጅ ናትናኤል፣+
-
-
ዘኁልቁ 2:5አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
5 ከእሱም ቀጥሎ የሚሰፍረው የይሳኮር ነገድ ይሆናል፤ የይሳኮር ልጆች አለቃ የጹአር ልጅ ናትናኤል+ ነው።
-