ዘኁልቁ 34:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 ከሆር ተራራም አንስቶ እስከ ሌቦሃማት*+ ድረስ ወሰኑን ምልክት አድርጉ፤ የወሰኑም መጨረሻ ጼዳድ+ ይሆናል።