ዘኁልቁ 32:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 ወደ ኤሽኮል ሸለቆ*+ አቅንተው ምድሪቱን ካዩ በኋላ የእስራኤልን ሕዝብ ይሖዋ ወደሚሰጠው ምድር እንዳይገባ ተስፋ አስቆረጡት።+