ዘዳግም 4:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 ይሖዋም ከእሳቱ ውስጥ ያነጋግራችሁ ጀመር።+ እናንተም ድምፅ ከመስማት በስተቀር መልክ አላያችሁም፤+ የሰማችሁት ድምፅ ብቻ ነበር።+ ዘዳግም 5:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 ይሖዋ በተራራው ላይ በእሳት ውስጥ ሆኖ ከእናንተ ጋር ፊት ለፊት ተነጋገረ።+