-
ዘኁልቁ 26:63, 64አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
63 እነዚህም ሙሴና ካህኑ አልዓዛር ከኢያሪኮ ማዶ በዮርዳኖስ አጠገብ በሚገኘው የሞዓብ በረሃማ ሜዳ ላይ እስራኤላውያንን በመዘገቡበት ወቅት የመዘገቧቸው ናቸው። 64 ሆኖም ከእነዚህ መካከል ሙሴና ካህኑ አሮን እስራኤላውያንን በሲና ምድረ በዳ በቆጠሩበት ወቅት ተመዝግቦ የነበረ አንድም ሰው አልነበረም።+
-
-
ዘዳግም 1:35አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
35 ‘ለአባቶቻችሁ ለመስጠት የማልኩላቸውን መልካሚቱን ምድር ከዚህ ክፉ ትውልድ መካከል አንድም ሰው አያያትም፤+
-
-
መዝሙር 95:11አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
11 በመሆኑም “ወደ እረፍቴ አይገቡም” ብዬ
በቁጣዬ ማልኩ።+
-
-
መዝሙር 106:26አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
26 በመሆኑም በምድረ በዳ ሊጥላቸው፣
ስለ እነሱ እጁን አንስቶ ማለ፤+
-
ዕብራውያን 3:18አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
18 ደግሞስ ወደ እረፍቴ አይገቡም ብሎ የማለው ስለ እነማን ነው? እነዚያን ያልታዘዙትን በተመለከተ አይደለም?
-
-
-