-
ዘኁልቁ 14:2አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
2 እስራኤላውያንም በሙሉ በሙሴና በአሮን ላይ ያጉረመርሙ ጀመር፤+ መላው ማኅበረሰብ እንዲህ አላቸው፦ “ምነው በግብፅ ምድር ሳለን ሞተን ባረፍነው፤ ወይም ምናለ በዚህ ምድረ በዳ በሞትን!
-
-
ዘኁልቁ 26:64አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
64 ሆኖም ከእነዚህ መካከል ሙሴና ካህኑ አሮን እስራኤላውያንን በሲና ምድረ በዳ በቆጠሩበት ወቅት ተመዝግቦ የነበረ አንድም ሰው አልነበረም።+
-
-
ዘዳግም 1:35አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
35 ‘ለአባቶቻችሁ ለመስጠት የማልኩላቸውን መልካሚቱን ምድር ከዚህ ክፉ ትውልድ መካከል አንድም ሰው አያያትም፤+
-