ዘኁልቁ 32:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 በመሆኑም የይሖዋ ቁጣ በእስራኤል ላይ ነደደ፤ በይሖዋ ፊት ክፉ ድርጊት የፈጸመው ያ ትውልድ በሙሉ እስኪያልቅ ድረስ+ ለ40 ዓመት በምድረ በዳ እንዲንከራተቱ አደረጋቸው።+ ኢያሱ 14:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 እስራኤል በምድረ በዳ እየተጓዘ ሳለ+ ይሖዋ ለሙሴ ይህን ቃል ከገባለት ጊዜ አንስቶ ይሖዋ በገባው ቃል መሠረት+ እነዚህን 45 ዓመታት በሕይወት አቆይቶኛል፤+ ይኸው ዛሬ 85 ዓመት ሆኖኛል።
13 በመሆኑም የይሖዋ ቁጣ በእስራኤል ላይ ነደደ፤ በይሖዋ ፊት ክፉ ድርጊት የፈጸመው ያ ትውልድ በሙሉ እስኪያልቅ ድረስ+ ለ40 ዓመት በምድረ በዳ እንዲንከራተቱ አደረጋቸው።+
10 እስራኤል በምድረ በዳ እየተጓዘ ሳለ+ ይሖዋ ለሙሴ ይህን ቃል ከገባለት ጊዜ አንስቶ ይሖዋ በገባው ቃል መሠረት+ እነዚህን 45 ዓመታት በሕይወት አቆይቶኛል፤+ ይኸው ዛሬ 85 ዓመት ሆኖኛል።