የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ዘኁልቁ 14:33
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 33 እንግዲህ ልጆቻችሁ በምድረ በዳ ለ40 ዓመት እረኞች ይሆናሉ፤+ እነሱም የእናንተ የመጨረሻው ሬሳ በምድረ በዳ እስኪወድቅ ድረስ+ እናንተ ለፈጸማችሁት ታማኝነት የጎደለው ድርጊት* መልስ ይሰጣሉ።

  • ዘዳግም 29:5
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 5 ‘በምድረ በዳ ለ40 ዓመታት+ በመራኋችሁ ጊዜ ልብሳችሁ ላያችሁ ላይ አላለቀም፤ ጫማችሁም እግራችሁ ላይ አላለቀም።+

  • ኢያሱ 5:6
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 6 መላው ብሔር ይኸውም የይሖዋን ቃል ያልታዘዙት+ ከግብፅ የወጡት ለውጊያ ብቁ የሆኑ ወንዶች ሁሉ ሞተው እስኪያልቁ ድረስ እስራኤላውያን በምድረ በዳ 40 ዓመት ተጓዙ።+ ይሖዋም ለእኛ ለመስጠት ለአባቶቻቸው የማለላቸውን ምድር+ ይኸውም ወተትና ማር የምታፈሰውን ምድር+ እንዲያዩ ፈጽሞ እንደማይፈቅድላቸው ይሖዋ ምሎ ነበር።+

  • መዝሙር 95:10
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 10 ያን ትውልድ ለ40 ዓመት ተጸየፍኩት፤

      እኔም “ይህ ሕዝብ ሁልጊዜ ልቡ ይስታል፤

      መንገዴን ሊያውቅ አልቻለም” አልኩ።

  • የሐዋርያት ሥራ 13:18
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 18 ለ40 ዓመት ያህልም በምድረ በዳ ታገሣቸው።+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ