-
ዘኁልቁ 26:11አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
11 ይሁንና የቆሬ ልጆች አልሞቱም።+
-
-
1 ዜና መዋዕል 6:31አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
31 ዳዊት፣ ታቦቱ በይሖዋ ቤት ከተቀመጠ በኋላ በዚያ የሚዘመረውን መዝሙር እንዲመሩ የሾማቸው እነዚህ ነበሩ።+
-
-
1 ዜና መዋዕል 6:37አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
37 የታሃት ልጅ፣ የአሲር ልጅ፣ የኤቢያሳፍ ልጅ፣ የቆሬ ልጅ፣
-