ዘፀአት 6:24 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 24 የቆሬ ወንዶች ልጆች አሲር፣ ሕልቃና እና አቢያሳፍ ነበሩ።+ የቆሬያውያን ቤተሰቦች እነዚህ ናቸው።+ ዘኁልቁ 26:58 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 58 የሌዋውያን ቤተሰቦች እነዚህ ነበሩ፦ የሊብናውያን ቤተሰብ፣+ የኬብሮናውያን ቤተሰብ፣+ የማህላውያን ቤተሰብ፣+ የሙሻውያን ቤተሰብ+ እና የቆሬያውያን ቤተሰብ።+ ቀአት አምራምን ወለደ።+ መዝሙር 42:በመዝሙሩ አናት ላይ የሚገኘው መግለጫ አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ ለሙዚቀኞች ቡድን መሪ። የቆሬ ልጆች ማስኪል።*+
58 የሌዋውያን ቤተሰቦች እነዚህ ነበሩ፦ የሊብናውያን ቤተሰብ፣+ የኬብሮናውያን ቤተሰብ፣+ የማህላውያን ቤተሰብ፣+ የሙሻውያን ቤተሰብ+ እና የቆሬያውያን ቤተሰብ።+ ቀአት አምራምን ወለደ።+