-
ዘኁልቁ 16:17አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
17 እያንዳንዱ ሰው የየራሱን የዕጣን ማጨሻ ይያዝ፤ በላዩም ላይ ዕጣን ያድርግበት፤ አንተንና አሮንን ጨምሮ እያንዳንዱ ሰው በይሖዋ ፊት የዕጣን ማጨሻውን ያቀርባል፤ ይህም በአጠቃላይ 250 የዕጣን ማጨሻዎች ማለት ነው፤ እያንዳንዱም የየራሱን የዕጣን ማጨሻ ይዞ ይቀርባል።”
-
-
መዝሙር 106:18አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
18 እሳትም በማኅበራቸው መካከል ነደደች፤
ነበልባልም ክፉዎችን በላች።+
-