-
ዘሌዋውያን 2:14አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
14 “‘መጀመሪያ የደረሰውን ፍሬ የእህል መባ አድርገህ ለይሖዋ የምታቀርብ ከሆነ የደረሰውን ሆኖም ገና እሸት የሆነውን በእሳት የተጠበሰና የተከካ እህል መጀመሪያ ላይ እንደደረሰው ፍሬህ የእህል መባ አድርገህ አቅርብ።+
-
-
ዘዳግም 18:4አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
4 የእህልህን በኩር፣ አዲስ የወይን ጠጅህንና ዘይትህን እንዲሁም ከመንጋህ በመጀመሪያ የተሸለተውን ፀጉር ስጠው።+
-