-
ዘኁልቁ 7:11አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
11 ይሖዋ ሙሴን “በየቀኑ አንድ አንድ አለቃ ለመሠዊያው ምርቃት የሚሆነውን መባውን ያቅርብ” አለው።
-
-
ዘኁልቁ 7:72አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
72 በ11ኛውም ቀን የአሴር ልጆች አለቃ የሆነው የኦክራን ልጅ ፓጊኤል+
-
-
ዘኁልቁ 10:26አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
26 የአሴር ልጆች ነገድ ምድብ አለቃ የኦክራን ልጅ ፓጊኤል+ ነበር።
-