-
ዘኁልቁ 1:4አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
4 “ከየነገዱ አንድ ሰው ውሰድ፤ እያንዳንዳቸውም ለየአባቶቻቸው ቤት መሪ ይሆናሉ።+
-
-
ዘኁልቁ 1:13አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
13 ከአሴር ነገድ የኦክራን ልጅ ፓጊኤል፣+
-
-
ዘኁልቁ 2:27አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
27 ከእሱም ቀጥሎ የሚሰፍረው የአሴር ነገድ ይሆናል፤ የአሴር ልጆች አለቃ የኦክራን ልጅ ፓጊኤል+ ነው።
-