መዝሙር 110:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 ይሖዋ የኃይልህን በትር ከጽዮን ይዘረጋል፤ “በጠላቶችህ መካከል በድል አድራጊነት ግዛ”*+ ይላል። ዕብራውያን 1:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 ስለ ልጁ ሲናገር ግን እንዲህ ይላል፦ “አምላክ ለዘላለም ዙፋንህ ነው፤+ የመንግሥትህ በትርም የቅንነት* በትረ መንግሥት ነው።